የኢትዮጵያ የደህንነት ጋሻ
አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር የሕዝቦች ሰላምና ደህንነት ሕልውና እና ሉዓላዊነት መሰረቱ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የመከላከያ ተቋም መኖር ነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በታሪኩ የሀገርን ዳር ድንበር ከማስከበር ባለፈ የሕዝብ አለኝታነቱን በተግባር ያረጋገጠ የሕዝብ ሠራዊት ነው በመደመር መንግሥት እሳቤ አቅጣጫ ጠቋሚነት ሠራዊቱ አጠቃላይ አደረጃጀቱን ዝግጁነቱን እና የውጊያ አቅሙን በማዘመን የሀገሪቱን ሰላምና 8230 The post የኢትዮጵያ የደህንነት ጋሻ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗