"ኢራን ለገደለቻቸውና ለጎዳቻቸው ሰዎች ካሳ መክፈል አለባት" — ዶናልድ ትራምፕ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-11 06:36:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ኢራን ለገደለቻቸውና ለጎዳቻቸው ሰዎች ካሳ መክፈል አለባት" — ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር በተከሰተው ግጭት የደረሰብኝ ውድመት ይካስ ስትል ለጠየቀችው ቴህራን፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጠንካራ ምላሽ ሰጥተዋል። ትራምፕ በራሳቸው 'ትሩዝ ሶሻል' (Truth Social) የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ባስተላለፉት መልእክት፣ ኢራን ካሳ ለመጠየቅ ያቀረበችው ሀሳብ "አስደናቂ" ነው ካሉ በኋላ፣ ይልቁንም ቴህራን በተለያዩ ግጭቶች እና በመንገድ ዳር ቦምቦች ለገደለቻቸው እና ለጎዳቻቸው ሰዎች በሙሉ ካሳ መክፈል እንዳለባት ገልጸዋል። ቴህራን የሆርሙዝ ሰርጥን (Strait of Hormuz) ለመክፈት እና የተጣሉባትን ማዕቀቦች ለማንሳት በሚደረጉ ውይይቶች ወቅት፣ ባለፉት ወራት በደረሰባት የጦርነት ውድመት አሜሪካ ካሳ እንድትከፍላት ጠይቃ ነበር። ፕሬዝዳንት ትራምፕ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]