ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ‼

WASULIFEneutral2026-08-11 06:56:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ‼ ዩቲዩብ ቪዲዮ ፈጣሪዎች ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም (YouTube Premium) ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) የመግቢያ መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ ከፌብሩዋሪ 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፡- 📌 በመደበኛ (ረጃጅም) ቪዲዮዎች፡ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 የታዩ ሰዓታት (Watch Hours) ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። (ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው)። 📌 በአጫጭር ቪዲዮዎች (Shorts)፡ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን እይታዎችን (Views) ማሳካት ይኖርባቸዋል። (ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል)። 📌…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]