የአቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅቱ በ60 ከተሞች ተማሪዎች እና አረጋውያንን ለመደገፍ የሚያስችል ንቅናቄ ሊጀምር ነው
የአቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅቱ በ60 ከተሞች ተማሪዎች እና አረጋውያንን ለመደገፍ የሚያስችል ንቅናቄ ሊጀምር ነው የአቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅቱ መስራች እና ስራ አስፈጻሚ ጀማል አብዱ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለጹት ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ እና ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ ሊደረግ መሆኑ ተናግረዋል። ባለፉት 90 ተከታታይ ወራት አስቤዛ እየሰጠ እንዲሁም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲሄዱ ለማስቻል በተለያዩ ክልሎችን አካታች ባደረገ መልኩ ሲሰራ እንደነበረ ተነግሯል። በተጨማሪም ተቋሙ የህክምና ወጪያቸው ስጋታቸውን እና የትምህርት ሙሉ ወጪያቸውን በመሸፈን የድጋፍ ስራዎች እየተሰራ ይገኛል። እድሜያቸው ከ18 ዓመት ላለፈ ወጣቶች ደግሞ ወደ ስራ የሚገቡበት ካፒታል በመስጠት ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል። በመሆኑም በ2019 የትምህርት ዘመን…
Read the full story at zena24now ↗