በትግራይ የኤርትራ እንቅስቃሴ‼️
በትግራይ የኤርትራ እንቅስቃሴ‼️ ኤርትራ ከሕወሓት ጋር በመሆን በሉዓላዊነታችን ላይ ግልጽ ጥሰት እየፈጸመች ነው - አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ‼️ 👉የኤርትራ መድፎች በዛላንበሳ በኩል ወደ ትግራይ ክልል ጉሎምከዳ ወረዳ ገብተዋል። በሆርን ሪቪው ላይ ጽሁፋቸው ያሰፈሩት አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ፤ የኤርትራ መንግሥት ከሕወሓት አክራሪዎች ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ግልጽ ጥሰት መፈጸሙን አጋለጡ። በተለይም ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የኤርትራ ወታደራዊ ባለሥልጣናት የሀገራቸውን ባንዲራ ይዘው ወደ ዘላንበሳ መግባታቸውና ታንኮችን ጨምሮ ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ማዘዋወራቸው ሁኔታውን እጅግ አደገኛ እንዳደረገው ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት ዓመታት በላይ ለቀጠናዊ ሰላም ስትል ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ትዕግስት ማሳየቷን አምባሳደሩ አስታውሰዋል። ሆኖም…
Read the full story at addis_reporter ↗