በጉራጌ ዞን ሶስት ግለሰቦች በፀጥታ ኃይሎች እንደተገደሉ ተሰምቷል‼
በጉራጌ ዞን ሶስት ግለሰቦች በፀጥታ ኃይሎች እንደተገደሉ ተሰምቷል‼ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አገና በተባለች ልዩ ቦታ 📌 ተመስገን ጌታቸው፣ 📌ይታገሱ አሰግደው እና 📌ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ነግረውኛል ሲል መሠረት ሚድያ ዘግቧል። ነዋሪዎቹ ድርጊቱን የመንግስት የጥታ ኃይሎች እንደፈጸሙት መጠቆማቸው የተገለፀ ሲሆን፣ ግለሰቦቹ “ወንጀል ፈጽመው ለማምለጥ ሲሞክሩ ተያዙ” ተብሎ የሚናፈሰውን መረጃ ግን የአካባቢው ምንጮች ማስተባበያ እየሰጡበት ይገኛሉ። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗