#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-11 07:52:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (ASTU-Community School) ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2019 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡ (የክፍያ ሁኔታ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]