የወተት አምራቾች ትልቅ ችግር የሆነውን የወተት እና የመኖ  ዋጋ አለመጣጣምን ለመቅረፍ እየተሠራ ነዉ

ZENA24NOWneutral2026-08-11 07:52:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የወተት አምራቾች ትልቅ ችግር የሆነውን የወተት እና የመኖ ዋጋ አለመጣጣምን ለመቅረፍ እየተሠራ ነዉ 👉 በቀን 30ሺህ ሊትር ወተት የሚቀበል ማቀነባበሪያ ተገንብቷል። የቢፍቱ ሰላሌ ዩኒየን የሰላሌ አካባቢ ወተት አምራቾች ትልቅ ችግር ሆኖ እየታየ ያለውን የወተት ገበያ ዋጋ እና የወተት ላሞች መኖ ዋጋ አለመጣጣምን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።የዩኒየኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አበበ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለጹት በሰላሌ የወተት አምራች ማህበር ዘንድ የወተት ምርት በጥናት ላይ የተመሰረተና የተተመነ ዋጋ ሳይኖረው በዘፈቀደ ለግብይት ሲቀርብ መቆየቱን ነግረውናል ። በዚሁ መሰረት በውጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ ላይ በቀን 30 ሺህ ሊትር የወተት ምርት ተቀብሎ የሚያቀነባብር ፋብሪካ በ127 ሚሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋር ግዥ ተፈፅሞ ወደ ስራ መግባቱን ገልፀዋል።ለወተት ምርት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]