ድንቅ ትንታኔ ያድምጡ!
ድንቅ ትንታኔ ያድምጡ! የቀይ ኮከብ ሁለገብ አብዮታዊ ዘመቻ በኢትዮጵያ ወታደራዊ ታሪክ ውስጥ ትልቁ እና አሰቃቂው ውድቀት የደረሰበት ክስተት ነበር። በሁለት ወር ውስጥ ብቻ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ (በዛሬው ተመን ከ150 ቢሊዮን ብር በላይ) የወጣበት፣ ከ150,000 በላይ ሰራዊት የተንቀሳቀሰበት ነገር ግን በስልታዊ አመራር ስህተት እና በትዕቢት የከሸፈው የደርግ ዘመቻ ሙሉ እውነተኛ ታሪክ! https://youtu.be/7KaPKSBL424?si=J3t7L5Bsw0hV0pql
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗