በአንድ ጊዜ 5ሺህ የኒት ደም የሚያቀዘቅዘው ክፍል በባህርዳር ስራ ጀመረ
በአንድ ጊዜ 5ሺህ የኒት ደም የሚያቀዘቅዘው ክፍል በባህርዳር ስራ ጀመረ በአማራ ክልል የባሕር ዳር ደም ባንክ በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ከሚያስመዘግቡ ደም ባንኮች አንዱ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም መንግስቱ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት የባሕር ዳር ደም ባንክ ሁሌም የተሻለ አፈጻጸም የሚያሳይ መሆኑን ጠቅሰው ደም ባንኩ አገልግሎቱን ወደ ዲጂታል ስርአት በማዘመን በክልሉ የመጀመሪያው ደም ባንክ ነው። ህብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉ ዝቅተኛ መሆኑን የጠቆሙት ሀላፊው በቀጣይ በክልሉ ደም መለገስ ባህል እንዲሆን የግንዛቤ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስረድተዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗