ሰበር መረጃ‼️ የሕወሓት ታጣቂዎች ከኤርትራ ድጋፍ እንደተደረገላቸውና ለመከላከያ እጃቸውን መስጠታቸውን ተናገሩ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-11 08:09:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር መረጃ‼️ የሕወሓት ታጣቂዎች ከኤርትራ ድጋፍ እንደተደረገላቸውና ለመከላከያ እጃቸውን መስጠታቸውን ተናገሩ ​በቪዲዮው ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የሕወሓት ታጣቂዎች እንቅስቃሴያቸው በኤርትራ በኩል ድጋፍና ማመቻቸት እንደተደረገለት ገልጸዋል። ​በኮር 32፣ አርማ 13፣ ክፍለጦር ዕርደ ትግራይ የሃይል መሪ የነበሩት አደራ ንጋሽ እንደገለጹት፤ ከአዲሚቲ ተነስተው በኤርትራ መኪናዎች ታጅበው እስከ ኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ተጓጓዘዋል።በኋላም በነበረው ውጊያ እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት መስጠታቸውንና በጥሩ ሁኔታ እንክብካቤ እየተደረገላቸው መሆኑን ተናግረዋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]