በካናዳ 'ቀበቶ አላስርም' ባለ ሕፃን ምክንያት በረራ ተሰረዘ።
በካናዳ 'ቀበቶ አላስርም' ባለ ሕፃን ምክንያት በረራ ተሰረዘ። በካናዳ ቀበቶ አላስርም ባለ ሕፃን ምክንያት በረራ ከተሰረዘ በኋላ በአውሮፕላን ከሚጓዙ ሕፃናት ጋር በተያያዘ የሚወሰዱ የደኅንነት እርምጃዎች ውዝግብ አስነሱ። ፖርተር አየር መንገድ እንደገለፀው አውሮፕላኑ ከአምስት ቀናት በፊት ከቪክቶሪያ ወደ ቶሮንቶ ለመብረር ተዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም አንድ ሕፃን ወንበር ላይ ቆሞ ቀበቶ አላስርም በማለቱ በረራው ተስተጓጉሏል። የበረራ ሰዓቱ በመዘግየቱ እና ማኮብኮቢያው ከመዘጋቱ በፊት አውሮፕላኑ መነሳት ባለመቻሉ ተሳፋሪዎች በማግሥቱ ለመብረር መገደዳቸውንም አየር መንገዱ አስረድቷል። ክስተቱ እንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ወላጆች የአየር መንገዱን ሕግ ለማክበር መውሰድ ስላለባቸው እርምጃ እንዲሁም አየር መንገዶችም መስጠት ያላባቸውን ምላሽ በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗