“የሌላው ርኃብ የእኔም ኃላፊነት ነው” --- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-11 09:21:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የሌላው ርኃብ የእኔም ኃላፊነት ነው” --- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሐዋርያት ሥራ (11፥29–30) ላይ እንደሚነግረን በሮማው ንጉሥ በቀላውዴዎስ ዘመን በኢየሩሳሌም እና አካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ክርስቲያኖች እጅግ አስከፊ ርሃብ አጋጠማቸው፡፡ ይህ ርኃብ በአንድ ከተማ ወይም በአንድ ቤተሰብ ላይ የደረሰ ችግር ብቻ አልነበረም፤ በርካቶችን ያጠቃ ታላቅ ርኃብ ተብሎ የተገለጸ ሰፊ መከራ ነበር። በዚያን ዘመን የግብርና ኑሮ በዝናብና በአየር ሁኔታ ላይ የተመረኮዘ ስለነበር፣አስከፊው ድርቅ ሲከሰት ለምግብነት የሚውሉ አዝርዕት ጠፉ፤ከባድ ርሃብም ተከሰተ፤በኢየሩሳሌም እና አካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ክርስቲያኖችም በርሃቡ ጽናት የተነሳ ተጨነቁ፡፡ በተለይ በሐዋርያት ሥራ 11፥29–30 እንደምናየው በአንጾኪያ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ሁሉም እንደዬ ችሎታው በይሁዳ ለሚኖሩ ወንድሞች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]