ኢራን የመካ ስምምነት የቀጣናውን ከአሜሪካ መራቅ የሚያሳይ ነው አለች፡፡
ኢራን የመካ ስምምነት የቀጣናውን ከአሜሪካ መራቅ የሚያሳይ ነው አለች፡፡ ኢራን በሳዑዲ ዓረብያ፣ በፓኪስታን እና በቱርክ መካከል የተፈረመው የሶስትዮሽ የመከላከያ ስምምነት አገራት ስለ አሜሪካ ያላቸውን አመለካከት መለወጡንና በራሳቸው የደኅንነት መዋቅር ላይ መተማመናቸውን የሚያሳይ ነው ስትል ገልጻለች። ቴህራን አክላም ስምምነቱን እንደ ስጋት ለመመልከት ምንም ዓይነት ምክንያት እንደሌለ አስታውቃለች። ቱርኪ ቱደይ እንደዘገበው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባቃኢ ይህንን አስተያየት የሰጡት ሰኞ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ቃል አቀባዩ አሜሪካን በማመላከት “ደኅንነት ከሐሰተኛ ደላሎች የሚገዛ ሸቀጥ አለመሆኑን” የቀጣናው ሀገራት ተገንዝበዋል ብለዋል። እስማኤል አክለውም ኢራን ከሳዑዲ ዓረብያ፣ ከፓኪስታን እና ከቱርክ ጋር ያላትን…
Read the full story at addis_news ↗