ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዐክት፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-11 09:21:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዐክት፦ “በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።” #PMOEthiopia #EthiopiaDelivers

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]