በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ቤት ለመግዛት ቢያንስ 150 ሺህ ዶላር ያስፈልጋል ተባለ።
በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ቤት ለመግዛት ቢያንስ 150 ሺህ ዶላር ያስፈልጋል ተባለ። 📌የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ ቤት የሚገዙበት አዲስ መመሪያ ወጣ‼ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የውጭ አገር ዜጎች (ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ሳይጨምር) በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አዲስ መመሪያ አወጣ። የመመሪያው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ቤት ለመግዛት ቢያንስ 150 ሺህ ዶላር ያስፈልጋል። በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ማዕከላዊና ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ እና ድሬዳዋ 120 ሺህ ዶላር፤ በአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ደግሞ 100 ሺህ ዶላር በሕጋዊ የባንክ ሂሳብ በውጭ ምንዛሬ መቅረብ አለበት። (በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ያላቸው ባለሀብቶች ግን ይህ ገደብ አይመለከታቸውም)። 📌 አንድ የውጭ ዜጋ ሊኖረው…
Read the full story at wasulife ↗