ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ህይወታቸው ላለፈ አሜሪካውያን ካሳ እንድትከፍል ጠየቁ

ZENA24NOWneutral2026-08-11 09:42:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ህይወታቸው ላለፈ አሜሪካውያን ካሳ እንድትከፍል ጠየቁ ​የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በሀገሪቷ ወታደሮች እና በሌሎች ዜጎች ላይ ላደረሰችው የህይወትና የንብረት ጉዳት ካሳ እንድትከፍል ጠይቀዋል። ​ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ተወካዮች ከኢራን ጋር በሚያደርጓቸው የወደፊት ድርድሮች ሁሉ የካሳ ጥያቄውን እንዲያካትቱ መመሪያ መስጠታቸውን ገልጸዋል። ​ ጥያቄው በኢራን እና ተባባሪዎቿ የተገደሉ የአሜሪካ ወታደሮች ቤተሰቦችን በቀጠናው ግጭት የተጎዱ ዜጎችን እንዲሁም በሊባኖስ፣ ሶሪያ፣ የመን እና ጋዛ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የሚያካትት ነው። ትራምፕ እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም በየመን አቅራቢያ በአሜሪካ የጦር መርከብ ላይ ተፈጽሞ 17 መርከበኞች ያለቁበትን ጥቃት በማስታወስ በካሳ ጥያቄ ውስጥ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]