ከራያ በጦርነት ስጋት የሚሰደዱ ሕጻናትና ወጣቶች የአጋቾች ሰለባ እየሆኑ ነው ተባለ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-11 09:49:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከራያ በጦርነት ስጋት የሚሰደዱ ሕጻናትና ወጣቶች የአጋቾች ሰለባ እየሆኑ ነው ተባለ ከራያ አካባቢ በጦርነት ስጋት የሚሰደዱ ወጣቶችና ሕጻናት፣ ወደ የመን በሚያደርሱ ደላሎች አማካይነት የአጋቾች ሰለባ እየሆኑ መሆኑ ተገለጸ። በቆቦ ከተማ ከራያ አላማጣ፣ ኮረም፣ ኦፍላ፣ ዛታና አካባቢዎቻቸው በጦርነት ምክንያት ከ100 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ ተብሏል። አብዛኞቹ ወጣቶች የሆኑት ተፈናቃዮች የምግብና የመጠለያ እጥረት በመጋፈጣቸው ወደ ውጭ ለመሰደድ እየተገደዱ መሆኑ ተመላክቷል። ይህንን ሁኔታ የሚጠቀሙ ደላሎችም ጉዞውን በነጻ እንደሚያስጀምሩ በመናገር ወጣቶችን እንደሚያግባቡ ተገልጿል። የመን ከደረሱ በኋላ ግን በአጋቾች እጅ በመውደቅ ከፍተኛ የገንዘብ ክፍያ እንደሚጠየቁ ተነግሯል። የጀርመን ድምጽ ያነጋገራቸው ወጣቶች፣ በስደት ጉዞ ላይ ችግር እንደሚገጥማቸው ቢያውቁም፣ በቆቦ ከተማ ካለው…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]