ግብርና ሚኒስቴር በ26 ሚሊዮን ብር ወጭ በመርዓዊ ከተማ የዘመናዊ ትምህርት ቤት ግንባታ ጀመረ።
ግብርና ሚኒስቴር በ26 ሚሊዮን ብር ወጭ በመርዓዊ ከተማ የዘመናዊ ትምህርት ቤት ግንባታ ጀመረ። የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ተገኝተው ዘመናዊ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታውን አስጀምረዋል። https://www.ameco.et/94460/
Read the full story at amharamassmedia ↗