ግልገል በለስ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-11 11:11:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግልገል በለስ‼️ በጋራ ግልገል በለስ ከተማን ለመቆጣጠር ሞክረዋል - የመተከል ዞን አስተዳደር‼️ የመተከል ዞን አስተዳደር የፋኖ ሀይሎችና የጉሙዝ ሀይሎች ግልገል በለስ ከተማን ዛሬ ማለትም ነሐሴ 5/2018 ከንጋቱ 12:00 ሰዓት አካባቢ ለመቆጣጠር ሞክረው እንደነበረ ገለፀ። የዞኑ አስተዳደር ይሄ ኦፕሬሽን እንዳልተሳካና ከተማውም ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለሱን አስታውቋል። በከተማዋ ዋና መንገድ መድፍ ጭምር ሲንቀሳቀስ እንደነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ የገለፁ ሲሆን ጠዋት አካባቢ በከተማ መናኸሪያ ውስጥ ፈንጂ በማፈንዳት በርካታ ተሳፋሪዎች እንደተጎዱ እና እንደሞቱ ገልፀውልናል። ምስል:- ከግልገል በለስ ከተማ (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]