የጂነሬሽን አልፋ እና ቤታ የወደፊት እጣፈንታ፡ የተደቀኑ ፈተናዎችና ተስፋዎች
የጂነሬሽን አልፋ እና ቤታ የወደፊት እጣፈንታ፡ የተደቀኑ ፈተናዎችና ተስፋዎች እያንዳንዱ ትውልድ የራሱ የሆነ መጠሪያ ስም አለው።በፈረንጆቹ ከ1945 እስከ 1960ዎቹ መጀመሪያ የተወለዱት "ቤቢ ቡመርስ" ይባላሉ። ከ1965 እስከ 1980 ያሉት "ጂነሬሽን ኤክስ" ሲሆኑ፣ ከ1981 እስከ 1996 ተወልደው በኮምፒውተርና በኢንተርኔት እድገት ውስጥ ያደጉት ደግሞ "ሚሌኒያልስ" በመባል ይታወቃሉ። ከ1997 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ የተወለዱት ስማርትፎን እየተጠቀሙ ያደጉት "ጂነሬሽን ዜድ" ሲሆኑ፣ ከ2010 እስከ 2024 የተወለዱት ደግሞ "ጂነሬሽን አልፋ" የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል። አሁን ደግሞ ከ2025 በኋላ ለሚወለዱት "ጂነሬሽን ቤታ" የሚለው አዲስ ስም መጥቷል። ዛሬ ዕድሜያቸው 26 ዓመትና ከዚያ በታች የሆኑ ሰዎች በሙሉ የተወለዱት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው። በእነሱ እይታ…
Read the full story at addis_news ↗