የ111 ሰዎች ህይወት አለፈ‼

WASULIFEneutral2026-08-11 12:29:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ111 ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በምዕራብ ኮሎምቢያ በሬክተር ስኬል 7.4 በሆነ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ የ111 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ 87 ሰዎች ቆስለዋል። በካሊ እና ፔሬራ ከተሞች ከ60 በላይ ህንፃዎች በመፍረሳቸው ሰዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተዘግተው ይገኛሉ። የአሜሪካ መንግስት የ15.5 ሚሊዮን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ይፋ አድርጓል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]