ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች ዕቅዱ ሀገሪቱ በአኅጉሪቱ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ አሻራዋን ለማሳረፍ የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች በፌደራል የመሶብ አገልግሎት ዋና መሥሪያ ተገኝተው ስለሥራ ሂደቱ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። የኢፌዴሪ መሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ አለማየሁ፤ “ኢትዮጵያ በዲጂታል አስተዳደር ዘርፍ ያላትን ተሞክሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋር ማካፈል ትሻለች” ሲሉ በገለጻው ወቅት ተናግረዋል። መርኃ-ግብሩ ስለ መሶብ የተቀናጀ የአገልግሎት አሰጣጥ ሞዴል፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራ፣ ዜጋን ማዕከል ያደረገ አሠራር እንዲሁም የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ረገድ እያበረከተ ስላለው አስተዋፅኦ እንዲገነዘቡ ዕድል የፈጠረ ነበር…
Read the full story at addis_news ↗