በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ
በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ መግባባት ላይ ተደረሰ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ፣ በኮሚሽኑ ምክር ቤት በተለዩ ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ጥልቅ ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል። አጀንዳዎቹ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ባሏቸው 8 የሥራ ቡድኖች እየተመካከሩባቸው ሲሆን፤ በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ ዘዴ መሰረት እያንዳንዱ ቡድን በአንድ አጀንዳ ላይ በስፋት እየመከረ ይገኛል። በዚህም መሰረት በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሲመካካሩ የቆዩት ሁለቱ የሥራ ቡድኖች ዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀሩ ምክረ ሃሳቦቻቸው ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ተመካካሪዎቹ በተዘጋጀው የቃለ ጉባዔ ሰነድ ላይ በይፋ የተፈራረሙ ሲሆን፤ የሌሎች አጀንዳዎች ቡድኖችም በቀጣይ…
Read the full story at addis_news ↗