በአዲስ አበባ መሬት አጥረው ያስቀመጡ የ50 አልሚዎች ውል ተቋረጠ‼
በአዲስ አበባ መሬት አጥረው ያስቀመጡ የ50 አልሚዎች ውል ተቋረጠ‼ በአዲስ አበባ ከተማ በምደባና በጨረታ መሬት ወስደው ለረጅም ጊዜ ሳያለሙ አጥረው የያዙ የ50 አልሚዎች ውል መቋረጡን የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፌኑስ ገላና ገልፀዋል። ኃላፊው እንዳሉት፣ መንግሥት በዝቅተኛ ሊዝ መሬት በምደባ አስተላልፎ የነበረ ቢሆንም፣ በርካታ አልሚዎች በተገባው ውል መሠረት ግንባታ ለመጀመርና ለማጠናቀቅ ፈቃደኛ አልሆኑም። በተያዘው በጀት ዓመት ብቻ በካቢኔ ውሳኔ መሬት ከተመደፈላቸው መካከል 100 አልሚዎች ጥሪ ቢደረግላቸውም የሊዝ ቅድመ ክፍያ ፈጽመው ወደ ሥራ አልገቡም። ኃላፊው አክለውም፣ አልሚዎች ጥብቅ እርምጃ ከመወሰዱ በፊት የተሰጣቸውን እድል ተቁመው ወደ ልማት እንዲገቡ አሳስበዋል።ከመጃው ከመስሪያቤቱ ገፅ የተገኘ ነው። #WasuMohammed video 👇Like…
Read the full story at wasulife ↗