5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-11 14:20:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡ የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ ከዚህ ቀደም በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሰጥ የነበረ ሲሆን፣ ዘንድሮ በሰባት ማዕከላት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በባሕር ዳር፣ በሐረማያ፣ በጅማ፣ በደብረ ብርሃን እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የታለንት ማዕከል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ለዘንድሮው መርሐግብር ከ14 ሺህ በላይ ወጣቶች ምዝገባ በማድረግ መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]