በብሉ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ‼
በብሉ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ‼ 📌 ከአንድ ወር በፊት የሱዳን መደበኛ ጦር ስትራቴጂካዊቷን የኩርሙክ ከተማን መቆጣጠሩ ይታወቃል፡፡ በወቅቱ ጦሩ ከተማዋን ሲቆጣጠር የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) ታጣቂዎች ወደኋላ አፈግፍገው ነበር፡፡ 📌 ሆኖም ዛሬ በወጣ መረጃ፤ በሸረሪናው ውጊያ ተሳትፏል በሚል የተወነጀለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ የመልሶ ማጥቃት ከፍቷል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በአሁኑ ሰዓት በአካባቢው ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል፡፡ 📌 በተጨማሪም በዚህ ቀጠና የሕወሓት የጦር አሃዶች ከአልቡርሃን (የሱዳን ጦር) ጎን ሆነው እንደሚዋጉ ጠቅሶ አንድአፍታ አጋርቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…
Read the full story at wasulife ↗