በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ላይ ከጄኔቫ ስዊዘርላንድ ተሳትፎ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-11 16:00:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ላይ ከጄኔቫ ስዊዘርላንድ ተሳትፎ በኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ ነው። በዚህ ታሪካዊ ጉባኤ ላይ ውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (Diaspora) ከወከሉት መሃል ቅጣው ያየህይራድ ከጄኔቫ ስዊዘርላንድ ለEBS ስለ መጀመሪያው ሳምንት ሂደት አስተያየት ሰጥተዋል። https://youtu.be/vIa4M_vRCVI?si=2T3pA9Tl81lfQyfy

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]