ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ፤ የሕፃናት ሕክምና ማዕከልም ተመቷል።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-11 16:17:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ፤ የሕፃናት ሕክምና ማዕከልም ተመቷል። በደቡብ ምስራቅ ዩክሬን በሩሲያ በተፈፀመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን እና በዋና ከተማዋ ኪየቭ የሚገኝ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል መመታቱን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። የሀገሪቱን የአየር መከላከያ ሥርዓት ለማዳከም ያለመው እና ማክሰኞ ማለዳ የተፈፀመው ይህ ጥቃት ረጅም ርቀት ተኳሽ ሚሳይሎችን ያካተተ እንደነበር አልጀዚራ ዘግባል። የዩክሬን የዛፖሪዝዝያ ክልል ወታደራዊ አስተዳደር ሃላፊ ኢቫን ፌዶሮቭ እንደገለጹት፤ ሩሲያ ሚሳይሎችንና የአየር ቦምቦችን በመጠቀም በሰነዘረችው ከባድ ጥቃት 6 ሰዎች ሲገደሉ 19 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። በተጨማሪም ሕንፃዎችና ተሽከርካሪዎች በእሳት መያያዛቸውንና የመብራት መቋረጥ ማጋጠሙን ገልጸዋል። በኪየቭ በተፈፀመ የባሊስቲክ ሚሳይል ጥቃት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]