በቀን በአማካኝ ስድስት ሺ ሰዎችን እያስተናገደ መሆኑን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ።
በቀን በአማካኝ ስድስት ሺ ሰዎችን እያስተናገደ መሆኑን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ነው ያስታወቀው ።ይህን ገንዘብ አገልግሎቱ የሰበሰበው ባሉት የአገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ መሆኑን ገልጿል። ተቋሙ ከሐምሌ 1ቀን 2017 አ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የ1ሚሊዮን 8 መቶ 68 ሺህ ተገልጋዮችን የተለያዮ ጉዳዮች በማስተናገድ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ማስተናገድ መቻሉን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ እቱገላ ተሾመ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በዚሁ መሰረት ተቋሙ በቀን በአማካይ 6ሺህ ተገልጋዮችን እያስተናገደ ይገኛል። አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ ጥራታቸው የተጠበቀ እና ተአማኒነት ያላቸውን ሰነዶች…
Read the full story at zena24now ↗