የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሕፃናት የሚሰጡ ክትባቶችን ብዛት የሚቀንስ እንዲሁም በአንድ ክትባት ይሰጡ የነበሩት የጆሮ ደግፍ፣ የኩፍኝ እና የጉድፍ መከላከያዎች (ኤምኤምአር) ለየብቻ እንዲሰጡ የሚመክር ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርሙ።
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሕፃናት የሚሰጡ ክትባቶችን ብዛት የሚቀንስ እንዲሁም በአንድ ክትባት ይሰጡ የነበሩት የጆሮ ደግፍ፣ የኩፍኝ እና የጉድፍ መከላከያዎች (ኤምኤምአር) ለየብቻ እንዲሰጡ የሚመክር ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርሙ። "ከአስርተ ዓመታት በፊት [የተወለዱ] ሕፃናት የወሰዱት ክትባት ዛሬ ከሚያስፈልቸጋው በጣም ጥቂት ነው" ያሉት ትራምፕ፣ በዚያን ጊዜ ሰዎች የተሻለ ጤናማ እንደነበሩ እና አሁን የሚታየው ከፍተኛ የኦቲዝም ችግር እንዳልነበር ገልጸዋል። ዘ ዴይሊ ኮለር የተሰኘው ሚዲያ ያገኘው የዋይት ሀውስ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ይህ ትዕዛዝ የኩፍኝ፣ ጆሮ ደግፍ እና ሩቤላ ክትባት በሶስት የተለያዩ ቀጠሮዎች ተነጣጥሎ እንዲሰጥ ይመክራል። በተጨማሪም የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ መምሪያ የክትባት ምርምርን እንዲያሻሽል ያዛል። ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ውስጥ ለልጆች…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗