🇪🇹 ትልቅ ተስፋ ለኢትዮጵያ — ልዩነትን በምክክር፣ ሀገርን በመግባባት!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-11 17:51:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 ትልቅ ተስፋ ለኢትዮጵያ — ልዩነትን በምክክር፣ ሀገርን በመግባባት! በሀገራዊ ምክክሩ ሁለት ተጨማሪ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ወደ ጋራ ምክረ ሐሳብ መድረሳቸው ተገልጿል። በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ በፖለቲካ ሥርዓት፣ በፖለቲካ ውክልናና በምርጫ ሥርዓት፣ እንዲሁም በሙስናና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት ቡድኖች በተጠናቀሩ ምክረ ሐሳቦቻቸው ላይ ተስማምተው በቃለ ጉባዔ ፈርመዋል። ይህ ተራ ዜና አይደለም፤ ለኢትዮጵያ የምክክርና የመግባባት ፖለቲካዊ ባህል እንዲጠናከር ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ እርምጃ ነው። ሀገር የሚገነባው በጠመንጃ ሳይሆን በሐሳብ ነው፤ ሰላም የሚሰፍነው በግጭት ሳይሆን በምክክር ነው፤ ልዩነት የሚፈታው በመገፋፋት ሳይሆን በመደማመጥና በመግባባት ነው። ኢትዮጵያውያን በብዙ ጉዳዮች ልንለያይ እንችላለን፤ ነገር ግን የምንጋራት…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]