አቢ-ዘር የበጎ አድራጎት ሥራውን በ60 ከተሞች ለማዳረስ ማቀዱን ገልጿል
አቢ-ዘር የበጎ አድራጎት ሥራውን በ60 ከተሞች ለማዳረስ ማቀዱን ገልጿል አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ከነሐሴ 9 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ የበጎ አድራጎት ሥራውን በስድስት ዙሮች በመላ አገሪቱ ወደሚገኙ 60 ከተሞች ለማስፋፋት ማቀዱን አስታውቋል። ድርጅቱ ከዚህ በፊት በአማራና አፋር ክልሎች በሚገኙ ሦስት ከተሞች ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ሥራውን ወደ 60 ከተሞች ለማስፋፋት እየሰራ መሆኑን ነው የገለጸው። የመጀመሪያው ዙር ከነሐሴ 9 እስከ 24 ቀን 2019 ዓ/ም በ10 ከተሞች 5 ሺህ ሕፃናትን በደብተር፣ ቦርሳ፣ ዩኒፎርምና ሌሎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ይደግፋል። ቀሪዎቹ 50 ከተሞች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በአምስት ዙሮች የንፅህና መጠበቂያ ፣ የምግብ፣ የአልባሳትና ሌሎች መሠረታዊ ድጋፎችን ያገኛሉ ተብሏል። አቢ-ዘር በየከተማው ማህበረሰቡን በማሳተፍ አዳዲስ በጎ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗