የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-11 19:03:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል‼️ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት በተሰነዘረ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️ በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት 12፡00 ላይ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተሰነዘረ ድንገተኛ የከባድ መሳሪያ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ እና በርካቶች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና የዓይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገለጹ። እንደ እማኞቹ ገለጻ ዛሬ ማለዳ ላይ የተፈጸመው ይሄው ጥቃት የጉሙዝ እና የፋኖ ሀይሎች በጋራ ወደ ከተማዋ ለመግባት ከፍተኛ ተኩስ በነበረበት ሰዓት ድንገት መናኸሪያ ውስጥ ያረፈ ከባድ መሳሪያ መናኸሪያ ውስጥ ተሰብስበው በነበሩ ተሳፋሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል። በጥቃቱ ሳቢያ የደረሰው የጉዳት መጠን የከፋ መሆኑንና ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ዜጎች ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]