አብን ከሀገራዊ ምክክሩ ሊወጣ እንደሚችል አስጠነቀቀ‼

WASULIFEneutral2026-08-11 19:24:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

አብን ከሀገራዊ ምክክሩ ሊወጣ እንደሚችል አስጠነቀቀ‼ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት ላይ ከፍተኛ ስጋት እንዳለው ገልጾ፣ አፋጣኝ ማስተካከያ ካልተደረገ ከምክክሩ ሊወጣ እንደሚችል አስጠነቀቀ። ፓርቲው ለኮሚሽኑ ባስገባው አቤቱታ፤ በሂደቱ ላይ አካታችነት፣ ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት መጎደሉን ጠቅሷል። በተለይም ያልተመጣጠነ የተሳታፊዎች ስብጥር፣ የመንግሥትና የብልፅግና አመራሮች ያልተገባ ተፅዕኖ፣ የባለሙያዎች ፓነል ገለልተኝነት ማጣት እንዲሁም የአዲስ አበባን ጉዳይ በተደራጀ የቁጥር ብልጫ ለመወሰን የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ተቃውሟል። በመሆኑም አብን አዳዲስ ተሳታፊዎችን መጨመር በአስቸኳይ እንዲቆም፣ በገለልተኛ አካል የሂደት ኦዲት እንዲደረግ እና በአዲስ አበባ አጀንዳ ላይ የሚደረገው ውይይት እንዲቆም ጠይቋል። ኮሚሽኑ ጥያቄዎቹን ችላ ብሎ ወደ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]