በአዲስ አበባ ከተማ የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላገለች።

ZENA24NOWneutral2026-08-11 19:26:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ከተማ የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላገለች። በአዲስ አበባ በሚገኘው ጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል። እናትየዋ አራት ፅንሶችን መፀነሷ በእርግዝና ክትትል ወቅት መለየቱን የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስኪያጅና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር እሸቱ ታደለ ገልጸዋል። አራት ፅንሶችን የያዘ እርግዝና ለእናቲቱም ሆነ ለሚወለዱት ህፃናት ከፍተኛ ክትትልና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ የወሊድ ቀኗ ከመድረሱ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ በሆስፒታሉ ዋርድ እንድትቆይ ተደርጎ የሌት ተቀን ክትትል ሲደረግላት ቆይታለች። በወሊድ ወቅትም ለአራቱ ጨቅላ ህፃናት የሚያስፈልጉ ማረፊያዎችና የድጋፍ መሳሪያዎች አስቀድመው መዘጋጀታቸውን ዶ/ር እሸቱ መግለፃቸውን ብስራት ሬዲዮ ከጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]