" ወደ ተለያዩ ቦታዎች ለመሄድ መናኸሪያ ላይ ተሰብስበው የነበሩ 18 ንጹሐን ተገድለዋል " - አቶ ለሜሳ ኔኖ
" ወደ ተለያዩ ቦታዎች ለመሄድ መናኸሪያ ላይ ተሰብስበው የነበሩ 18 ንጹሐን ተገድለዋል " - አቶ ለሜሳ ኔኖ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ ታጣቂዎች በከተማዋ መናኸሪያ አካባቢ በከፈቱት ተኩስ 18 ሰዎች መገደላቸውንና ሌሎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎችና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል አቶ ለሜሳ ኔኖ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። አቶ ለሜሳ እንደገለጹት፣ ጥቃቱ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከንጋቱ 12 ሰዓት አካባቢ ተፈጽሟል። መኩሪያ በተባለ ግለሰብ የሚመራ ታጣቂ ቡድን ወደ ግልገል በለስ ከተማ በመግባት ድንገተኛ ተኩስ እንደከፈተ ገልጸዋል። " ከዚህ በፊት ከሰላም ጥሪ አፈንግጦ የተመለሰው መኩሪያ በተባለ ሰው የሚመራ ታጣቂ ቡድን ነው ጥቃቱን የፈጸመው። ብዙ ጊዜ ጥሪ ተደርጎ የመምጣት ፍላጎት አልበረውም " ብለዋል። ዛሬ ጥዋት ወደ ተለያዩ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗