ይሰማል፤ የማትወጡት ፈተና ውስጥ ይክትቷችኋል!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-02 15:03:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ይሰማል፤ የማትወጡት ፈተና ውስጥ ይክትቷችኋል! ለዓመታት በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ የሚያጣው ሕይወት፣ የሚፈርሱ ቤተሰቦችና ከቀያቸው የሚፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር እያሳሰበ ነው። በተለይ በኦርቶዶክስ ምእመናንና አገልጋዮች ላይ የሚደርሱት ጥቃቶች ትልቅ ጥያቄ አስነስተዋል። «ነፍስ ይማር» ማለት ያለብን ለሞቱት ብቻ ነውን፣ ወይስ ይህን ግፍ ማስቆም ላቃተን ለእኛም ጭምር? በሌላ በኩል በትግራይ የፖለቲካ ውስጣዊ መከፋፈልና የትህነግ ቀጣይ አካሄድ አዳዲስ ስጋቶችን እያስነሳ ነው። በዛሬው ዝግጅታችን እነዚህን አንኳር ጉዳዮች በጥልቀት እንዳስሳለን! https://youtu.be/RWWd15W3QYY?si=QGM0cxJ7rEdcdQUr

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]