ሪፖርተር ታገደ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-02 15:13:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሪፖርተር ታገደ‼️ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሪፖርተር ጋዜጣ እና ኦንላይን ስርጭት የምዝገባ ምስክር ወረቀትን ላልተወሰነ ጊዜ አገደ‼️ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግል ማህበር ሥር የሚታተሙትን ሪፖርተር (አማርኛ)፣ ዘ ሪፖርተር (እንግሊዝኛ) ጋዜጦች እና የኢትዮጵያን ሪፖርተር ዲጂታል ፕላትፎርም የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከሰኞ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ከህትመትና ከስርጭት ሙሉ በሙሉ ማገዱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ላለፈው አንድ ዓመት ባደረገው የይዘት ክትትል፣ በሚዲያ ተቋሙ ተደጋጋሚ የህግ እና የሙያ ስነ-ምግባር ጥሰቶች መፈጸማቸውን ባደረገው ማረጋገጫ ውሳኔው መተላለፉን ገልጿል። እንደ ባለስልጣኑ መግለጫ፣ በጥሰት ከተለዩት…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]