በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ስትሪም አፍሪ የተሰኘ የላይቭ ስትሪሚንግ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ስትሪም አፍሪ የተሰኘ የላይቭ ስትሪሚንግ መተግበሪያ ይፋ ሆነ ኮንቴንት ክሬተሮች ወደ ገቢ ምንጭ ሊቀይሩበት የሚችሉት እና ውጪ ያሉ ዲያስፖራዎችን ሊያገናኝ የሚያስችል መተግበሪያ የላይቭ ስትሪም መተግበሪያ ይፋ መሆኑን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። ስትሪም አፍሪ እና ተስፋ ኤ አይ ጋር በጋራ በመሆን ያበለጸጉት መተግበሪያ መሆኑን የስትሪም አፍሪ መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ናትናኤል ከበደ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። የኤሜ ኤም ኤ ግጥሚያ ሚደረግበት መተግበሪያ ከነሃሴ 21 ዕለት ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገልጿል። የአትሌቲክ ውድድሮች፣ የላይቭ ሙዚቃዎችን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በቀጥታ ስትሪም ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ መሆኑ ተጠቁሟል። የቦብ ማርሌይ ልጆች በተገኙበት በአደይ አበባ ስታዲየም የሙዚቃ ኮንሰርት የሚዘጋጅ ሲሆን ፕሮግራሙ…
Read the full story at zena24now ↗