በአዲስ አበባ ከተማ የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ያላሟሉ ተቋማት 100 ሺህ ብር ሊቀጡ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ያላሟሉ ተቋማት 100 ሺህ ብር ሊቀጡ ነው። የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተጥሎባቸው ማስተካከል ያልቻሉ ተቋማት የንግድና የስራ ፈቃዳቸው እንደሚታገድ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አህመድ መሐመድ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ሕይወት እና ንብረት ከአደጋ ለመጠበቅ በመንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ላይ ፍተሻና ቁጥጥር እየተካሄደ ይገኛል። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የአደጋ ስጋት ደንብ ቁጥር 132/2014 ን ባላሟሉ ተቋማት ላይ ቅጣት ሊጀምር ነው ብለዋል። መመሪያው በመዲናዋ ተገንብተው አገልግሎት በሚሰጡ እና አዳዲስ እየተገነቡ ባሉ ሕንፃዎች ላይ ተግባራዊ እንደሚሆን ተደንግጓል። ደንቡን በሚጥሱ አካላት ላይ እንደ…
Read the full story at zena24now ↗