ከ15 ዓመት በታች የሆኑ 9 ህፃናትን በህገወጥ መንገድ ስታዘዋውር የተገኘች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች

ZENA24NOWneutral2026-11-02 15:36:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ15 ዓመት በታች የሆኑ 9 ህፃናትን በህገወጥ መንገድ ስታዘዋውር የተገኘች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ዘጠኝ ህፃናትን ከጠምባሮ ልዩ ወረዳ ወደ ወልቂጤ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ስታዘዋውር የተገኘች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሏን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቧ ህፃናቱን በወልቂጤ ከተማ ለሚኖሩ ግለሰቦች በቤት ሠራተኝነት ለማስቀጠር ይዛቸው ስትንቀሳቀስ በከተማዋ ፖሊስ መያዟን የክልሉ ፖሊስ የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። አንዳንድ የህፃናቱ ቤተሰቦች በድህነት ምክንያት ልጆቻቸው ተቀጥረው ቤተሰቡን እንዲደግፉ በማሰብ ለተጠርጣሪዋ መስጠታቸውን ለፖሊስ ተናግረዋል። ሆኖም ህፃናቱ ገና 18 ዓመት ያልሞላቸውና በራሳቸው ሊወስኑ የማይችሉ በመሆናቸው ከትምህርት ገበታቸው ተነጥለው ለሥራ እንዲውሉ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]