ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች
ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ባይ ክልል የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስረከቡን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል። ይህ እርምጃ የሀገሪቱን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት ደረጃ በደረጃ ወደ ሶማሊያ ኃይሎች ለማሸጋገር የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል መሆኑ ተገልጻል። በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM - ኦወሶም) እንደገለጸው፣ የጦር ሰፈሩ ርክክብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊያ የድጋፍ ቢሮ (UNSOS) ባደረገው ድጋፍ አማካኝነት ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ተጠናቅቋል። ከእ.ኤ.አ. 2014 ጀምሮ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የቆየውን ይህን ወታደራዊ የጦር ሰፈር፣ የሶማሊያ…
Read the full story at addis_news ↗