በአንቀጽ 39 ላይ ከስምምነት ተደረሰ‼
በአንቀጽ 39 ላይ ከስምምነት ተደረሰ‼ የብሔራዊ ምክክር፡ የተደረሱ ስምምነቶች እና ያልተቋጩ 3 ነጥቦች በ«መንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ» አጀንዳ ከተነሱ 53 ጉዳዮች ውስጥ በ50ው ላይ ስምምነት የተደረሰ ሲሆን፣ 3 አከራካሪ ነጥቦች ግን ለአስማሚ ኮሚቴ እና ለድምፅ ውሳኔ አልፈዋል። ✅ ለድምፅ የቀረቡ 3 አከራካሪ ጉዳዮች፡ 📌 የመንግሥት አወቃቀር፡ «ፕሬዚዳንቱ ከፓርላማ ተመርጦ የጠቅላይ ሚኒስትሩንም ሥራ ይሥራ» ወይስ «ፕሬዚዳንቱ ቀጥታ ከሕዝብ ይመርጥ»? 📌 የፌዴሬሽን ም/ቤት ውክልና፡ «በሕዝብ ቁጥር ታስቦ ይቀጥል» ወይስ «ሁሉም ብሔረሰቦች እኩል ውክልና ይኑራቸው»? 📌 የተወካዮች አመራረጥ፡ «በክልል ም/ቤቶች ይላኩ» ወይስ «ሕዝቡ ራሱ በቀጥታ ይምረጥ»? (እነዚህ 75% ወይም 70% ድምፅ ካገኙ ይፀድቃሉ።) ✅ ስምምነት የተደረሰባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 ፌዴራሊዝም፡…
Read the full story at wasulife ↗