የሽያጭ ባለሙያ የወንዶች ጫማ መሸጫ ሱቃችን ቀልጣፋ እና ተግባቢ የሆነች የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን።
የሽያጭ ባለሙያ የወንዶች ጫማ መሸጫ ሱቃችን ቀልጣፋ እና ተግባቢ የሆነች የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን። መስፈርቶች፦ * ፆታ፦ ሴት * የስራ ልምድ፦ በሽያጭ ስራ ላይ ልምድ ቢኖራት ይመረጣል * ተፈላጊ ክህሎት፦ ደንበኛን በአክብሮት ማስተናገድ የምትችል እና በንግግር የማሳመን ችሎታ ያላት። የስራ ሁኔታዎች፦ * የስራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት * የስራ ቀናት፦ አሰኞ እስከ እሁድ *በሳምት አንድ ቀን እረፋተ አለው * ደሞዝ፦ 6,000 *ኮምሽን በአንድ ጫማ 30 ብር * አድራሻ፦ 22 ማዛሪያ አውራሪስ ሆቴል አከባቢ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች በስልክ ቁጥር [+251901060139] ] በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗