የኢትዮጵያ ወጣት የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት እንደማይቻል አስገንዝበዋል የሕዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናት ታላቅ እድል ነው 8230 The post የኢትዮጵያ ወጣት የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗