የአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተሞች ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ጀምሯል ወሮ ጫልቱ ሳኒ

WELCOMEneutral2026-08-12 06:20:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 5 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተሞች ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ጀምሯል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር ዋና ዳይሬክተር ጃኒ ካማሊ ጋር በፕሮግራሙ ጠቀሜታ በጎ ተጽዕኖና ቀጣይነት ዙሪያ መወያየታቸውን ገልጸዋል ኢትዮጵያ የአፍሪካ 8230 The post የአፍሪካ ከተሞች የከንቲባነት አመራር መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተሞች ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ጀምሯል 8211 ወሮ ጫልቱ ሳኒ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]