ከውጪ የሚገቡ የግብርና ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካት ስራ
አዲስ አበባ ነሐሴ 5 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍና ሀገራዊ ኢኮኖሚን በራስ አቅም ለመገንባት በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች አበረታች ውጤት አመጥተዋል አሉ የምጣኔ ሀብት ምሁራን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህር መስፍን መኮንን (ዶር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከውጪ ይገቡ የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት 8230 The post ከውጪ የሚገቡ የግብርና ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካት ስራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗