በሀገራዊ ምክክሩ ሁለት ተጨማሪ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ ነሐሴ 5 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ የፖለቲካ ሥርዓት የፖለቲካ ውክልናና የምርጫ ስርዓት እንዲሁም በሙስና እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ ደርሰዋል በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ ዘዴ መሰረት እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንት ቡድኖች የተዋቀሩ ሲሆን እያንዳንዱ ቡድን በአንድ አጀንዳ ላይ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 8230 The post በሀገራዊ ምክክሩ ሁለት ተጨማሪ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗