ኢትዮጵያ ጠላቶች ከመሽጉበት ሳይንቀሳቀሱ ዕቅዳቸውን በቦታው የሚያመክን የመከላከያ ሠራዊት ገንብታለች

WELCOMEneutral2026-08-12 06:20:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ብሔራዊ ክብሯን ለማስጠበቅ ወቅቱ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ በማስታጠቅ ዘመናዊና ጠንካራ የጦር ኃይል ገንብታለች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን ዘላቂ ሰላምና ደህንነት በመጠበቅ የጀግንነት ታሪክ ያለው ኃይል ነው በአሁኑ ወቅት ሠራዊቱ የታጠቃቸው ዘመናዊ ትጥቆችና የገነባቸው ስትራቴጂካዊ አቅሞች ጠላቶች በኢትዮጵያ ላይ ክፉ ከመመኘት አልፈው ጥፋት እንዳይፈጽሙ አስቀድሞ የማምከንና የመከላከል ብቃቱን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገውታል የመከላከያ ሠራዊቱ በቅርብ ዓመታት 8230 The post ኢትዮጵያ ጠላቶች ከመሽጉበት ሳይንቀሳቀሱ ዕቅዳቸውን በቦታው የሚያመክን የመከላከያ ሠራዊት ገንብታለች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]